ፕሮጀክት

 
 
 
 

  1. የእናቶችና ህጻናት ምግ መመሪያ መጽሃፍ አሳትመናል፡፡

በመጀመሪያዎቹ 1000 ቀናት ውስጥ የተመጣጠነ ምግብ በጣም ወሳኝ ነው፡፡ ለእያንዳንዱ የእርግዝና እርከን, የጡት ማጥባት እና ከ 6 እስከ 24 ወራት ተጨማሪ ምግብን በተመለከተ ጠቃሚ ምክሮችን እና ጠቃሚ ምግብዎችን የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡

  1. የምግብ አሰራር ዘዴዎች በአጭር የጽኁፍ መልእክት 8486

የማውጫ ዝርዝሮችን ለማግኘት አጭር የጽሁፍ መልእክት 8486 ላይ ”A" ብለው ይላኩ፡፡ በሁለት ብር ብቻ የተለያዩ ጠቃ የምግብ አሰራር መረጃዎችን ያግኙ፡፡ መልእክቶቹ በአማርኛ ከመሆናቸውም በላይ ቀላልና ተመጣጣኝ ናቸው፡፡

  1. የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት የሰጠናቸው አገልግቶች

1. በብዝሃ የሞሪንጋ/ ሽፈራው ሃብት ላይ ያለውን አቅም መነሻ በማድግ ለህብተሰቡ የሚጠቅሙ የምግብ አዘገጃጀቶችን አስተዋውቋል፤
2. በሞሪናጋ ቅጠል ተመስርተው የሚዘጋጁ ምግቦችን ለሚያዘጋጁ አካላት የስልጠና አገልግሎት ተሰቷል፤
3. ስለ ንጥረ-ምግብ ደረጃ, የፈተና ውጤቶች, እና የምግብ አዘገጃጀት ዳሰሳ ጥናት ዝርዝር ከተሟላ የላብራቶሪ ሪፖርት ጋር ያቀርባል፤
4. ስለ ሞሪንጋ አጠቃቀም የማህበራዊ ግብይት ስትራቴጂ እቅድ ይነድፋል፤
5. ሞንጋን በመጠቀም የተመጣጠነ ምግብ አዘገጃጀት መርሃ ግብር የባለሙያዎችን አባላትን መምራት እና ማሰልተን፤
6. የምግብ አሰራር መርሆዎችን / የመቀበያ ደረጃዎችን በማህበረሰብ ደረጃ በመጠቀም የፈተናው/ የሙከራ ስልጠና መስጠት፤
7. ለማስታወቂያ ዓላማዎች የመገናኛ መሣሪያ ስብስብን ማዘጋጀት፣ እንዲሁም ሌሎቸህም፡፡

ቪታ ባይት የሞሪንጋ ቅጠልን መሰረት ያደገረ የተመጣነ ምግብ አዘገጃጀትን ከማስተዋወቅና ከመስራት አንጻር ጉልህ ሚና እየተጫወተ የሚገኝ ድጅት ነው፡፡