ስለ እኛ
 
 
ቪታ ባይት በ2007 ዓ. ም የተቋቋመ የግል ድርጅት ሲሆን በእናቶችና ህጻናት ስነ ምግብ አስተምህሮት ላይ ተውኩረቱን ያደረገ ተቋም ነው፡፡
ተቋማችን ከምስረታው አንስቶ በሃገራችን ውስጥ ያለውን የህጻናትና የታዳጊ ልጆች የአመጋገብ ባህል ከመቀየር አኳያ ጉልህ ሚና ይጫወታል ብለን እናምናለን፡፡
ቪታ ባይት ልጅዎ ከተወለደ አንስቶ እስከ ሁለት አመቱ ባሉት ቀናቶች ውስጥ የቸመጋብ ስነ ስርአቱን በማስተካከል እንዴት ቀሪ ህይወቱን ጤናማ እና ደስተኛ እንዲሆን እንደሚረዳው ያስተምሮታል፡፡
የተለያዩ ለጤና ተስማሚ የሆኑ ንጥረ ምግቦችን አሰራር ከማስተማር አንስቶ በእርግዝና ወቅት ምን መመገን እንዳለብሽ የሚያስተምርሽን ቪታ ባይት ምርጫሽ አድርጊ፡፡
 
 
 
 
 
 
 
ቪታባይት አባላት
 
 
 
አበበ አበራ
 
ሥራ አስኪያጅ
 
 
 
 
ሜላት ዮሴፍ
 
የአስተዳደር ባልደረባ/ ፕሮጀክት አስተዳዳሪ
 
 
 
 
ሚኪያስ ሀይሉ
 
የፈጠራ ዳይሬክተር
 
 
 
 
 
 
አባይነህ ታዬ
 
ኒውትሪሽን ስፔሻሊስት
 
 
 
 
ህሊና በለጠ
 
ኦፕሬሽን ሥራ አስኪያጅ
 
 
 
 
አብይ ካሳ
 
ኒውትሪሽን ስፔሻሊስት