እንኳን ወደ ቪታ ባይት ድረ-ገጽ በደህና መጡ!
 
 
 
እናትነት ከሚሰጠው ደስታና ምሉእ ስሜት በተጨማሪ አብረው የሚመጡ ተያያዥ ሃላፊነቶች እንዳሉም እናምናለን፡፡ እኛ የተለያዩ አለም አቀፍ ጥናትና እውቅና ያገኙ ለልጅሽ ብታትና ጥንካሬን የሚያላብሱ የምግብ አሰራሮችን በማተማር ያለብሽን ጫና ለመቀነስ እንተጋለን፡፡
 
 
 
 
ታዲያ ቪታ ባይት ላይ የምታገኛቸው እያንዳንዱ የምግብ አሰራር ዘዴዎች በቀላሉ በአቅራቢሽና በቤትሽ በምታገኛቸው ንጥረ ምግቦች መስራትና ልጅሽን መመገብ ትችያለሽ፡፡
ለእናቶችንና ህጻናት የሚሰጠው በቂ እንክብካቤ ከወሊድ በኋላም ተጠናኮሮ መቀጠል አለበት፡፡
 
 
 
 
በዚህ ጊዜ ለልጅሽ የምታደረጊው እንክብካቤ ልጅሽ አድጎ በሚጎለምስበትም ጊዜ ልዩ ጥቅም ይኖረዋል፡፡
ቪታ ባይትም ይህንን በመደገፍ በባለሙያ የሚሰጡ የአመጋገብ ምክችን፣ የምግብ አዘገጃጀት ስልጠና፣ የምግብ አዘገጃጀት ቪዲዮዎች፣ እንዲሁም በርካታ አገልግሎትችን እንሰጣለን፡፡
 
 
 
 
 
ቪታ ባይት እሴቶች
 
 
 
ፈጠራ
 
ሁልጉዜም የተሻሉ እንዲሁም ችግር ፈቺ አገልግሎቶችን ለመስጠት እነተጋለን፡ ፡ በተጨማሪም ለእናቶችና ጤና የራሳችንን አስተዋጽኦ ለማበርከት ከፍተኛ ምርምርን በማድረግ የተሸ የምግብ አዘጀጋጀቶችን ለደንበኞቻችን ለማድረስ ቁጭ አንልም፡፡
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ርህራሄ
 
የህጻናትና እናቶች ደህንነት ከምንም በላየወ ያሳስበናል፡፡ ህጻት ከተወለዱ ጊዜ አንስቶ እስከ ሁለት አመታቸው ያውል ጊዝ ለእናቶች ቀላል ከማድረግ አንጻር የእናቶችን ልፋት ከግምት ውስጥ እናስገባለን፡፡
 
 
 
 
 
 
 
 
 
አስተማማኝነት
 
የምናቀርባቸው የተለያዩ ምክ ሃሳቦችና የምግብ አዘገጃጀት ሃሳቦች አስተማማኝነታቸው በሚገባ የተረጋገጠ ሲሆን በዚህ ድረ-ገጽ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችና መረጃዎች ከቅንነትና ደንበኞችን ለማገልገል ያለመ ነው፡፡
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ብሩህ አስተሳሰብ
 
አላማችን ለደንበኞቻችን ብቁ የሆነ አገልግሎት ከተሟላ የባለሙያ ምክር ጋር ማቅረብ ነው፡፡ በዚህም፤ ለስራችን መሻሻል ሁሌም ጠንክን እንሰራለን፡፡ ለደንበኞቻችን አስተያትና ምክርም ትልቅ ቦታ አለን፡፡
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ቪታባይት አገልግሎት
 
ቪታ ባይት ለእናቶች እንዲሁም ገና ከተወለዱ እንስቶ 18 አመት እስከሆናቸው ታዳጊ ህጻናት ለሁሉም መልስ አለው፡፡ ለእናቶች እና ለህጻናት የተሻለ፣ ጤናማ፣ እንዲሁም የተመጣጠነ የህይወት ዘይቤን ለመፍጠር እንሰራለን፡፡
 
 
 
 
 
የማብሰያ ቪድዮ
 
 
 
 
የማብሰያ ቪድዮ
 
ለአንቺና ለልጅሽ ጤና ይህ ነው የማይባል ሚኛ የሚጫወቱ የምግብ አሰራሮችን እዚሁ ቪታ ባይት ላይ ትማሪያለሽ፡
 
 
 
 
 
 
 
የምግብ አሰራር ስልጠናዎች
 
 
 
 
የምግብ አሰራር ስልጠናዎች
 
በዚህ ገጻችን ላይ አለም አቀፍ እውቅና ያላቸውን የምግብ አሰራር አይነቶችን በእውቅ ባለሙያዎች እናሳይሻለን፡፡
 
 
 
 
 
 
 
የምግብ ማብሰያ መጽሃፍት
 
 
 
 
የምግብ ማብሰያ መጽሃፍት
 
በቪታ ባይት ድህረ ገጻችን ላይ የተለያዩ ለምግብ ማብሰያ የሚረዱ መጽሃፎችን ታገኛለሽ፡፡
 
 
 
 
 
 
 
8486 (ኤም - ኒውትሪሽን)
 
 
 
 
8486 (ኤም - ኒውትሪሽን)
 
ኤም- ኒውትሽን ሁሉም ሰው በቅርበት አገልግሎታችንን እንዲያገኝ የሚረዳ በስልክ የመልእክት አገልግሎት

 
 
 
 
 
 
ለምን እኛን መምረጥ አስፈለግዎ?
 
 
 
በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ለሚመጡ ችግሮች መፍትሄ እኛ ዘንድ ያገኛሉ!
 
  • የምንሰጣቸው የምግብ አዘገጃጀት ምክሮች ብዙ ወጪ የማይፈልጉና በቤት ውስጥ ባሉ ነገሮች ሊሰሩ የሚችሉ ናቸው፡፡
  • የምንለግሳቸው በባለሙያ የተደገፉ ምክሮች ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የተመጣጠ ምግብ እጥር ያማከሉ ናቸው፡፡
 
 
 
 
ሁለገብ አማካሪዎ
 
  • ያሉቦትን የተመጣጠነ ምግብ አዘገጃጀት ጥያቄዎች ቪታ ባይት መልስ አለው፡፡
  • እርጉዝ ሴቶችን በእግዝና ጊዜያቸው ወቅት መመገብ ያለባቸውን የተመጣጠነ ምግብ አዘጀጋጀትና መመገብ ያለባቸውን የምግብ አይነቶች እንመክለን፡፡
 
 
 
 
የእርሶ የማይሰለች መምህር
 
  • ደንበኞቻችንን የምግብ አዘገጃጀት ማስተማር ብቻ ሳይሆን ከዛም ባለፈ በተመጣጠነ ምግብ አመጋገብ፣ በተመጣጠነ ምግብ እጥረት የሚመጡ ችግሮችና መፍትሄዎቸውም ጭምር እንሁም በርካታ ሃሳቦች ላይ እዚሁም ገጻችን ላይ ትምህርት እንሰጣለን፡፡
  • የቪታ ባይት ድረ-ገጽ ተከታታዮች እኛ የምንሰጣቸውን የምግብ አዘገጃጀት ዘዴዎች ከነ አስፈላጊነታቸውም ጭምር እያስረዱ እንዲከታተሉ እናበረታታለን፡፡